Main Article Content

Ethiopian Dairy and Animal Health Policy Sector: A Stakeholders' Network Analysis


Tilaye Teklewold
Adam Bekele
Henrietta L. Moore
Stefan Berg

Abstract

አህፅሮት
ፖሉሲ ቀረፃ ስራ ብዙውን ጊዜ በርካታ ባሇድርሻ አካሊትን ያካትታሌ፡፡ በነዚህ በርካታ ባሇድረሻ አካሊት መካከሌ ያሇው ግንኙነት ይዘት ትብብርም ይሁን የመቀናቀን ሁኔታ ፖሉሲው የሚያስክትሇውን ውጤት ይወስናሌ፡፡ በምርምር ውጤቶች ሊይ ተመስርቶ የፖሉሲ ማሻሻያ እንዲዯረግ ተፅዕኖ ማሳዯር የሚፈሌጉ ተመራማሪዎች በፖሉሲ ቀረፃ ሊይ የትኞቹ አካሊት እንዯሚሳተፉ፣ የፖሉሲ ሇውጥ ሇማምጣት ያሊቸውን ፍሌጎት፣ የመሇወጥ አቅምና በመካከሊቸው ያሇውን ግንኙነት ሁኔታ ጠንቅቀው ማወቅ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ይህ ጥናት የኢትዮጵያን የእንስሳት እርባታ ፖሉሲ ዋነኛ ባሇድርሻ አካሊትና በመካከሊቸው ያሇውን ግንኙነት በተመሇከተ የተዯረግ ጥናት ነው፡፡ ጥናቱ ተሳትፎአዊ የባሇድርሻ አካሊት ትንተና እና የግንኙነት መረብ ትንተና ዘዴን በመጠቀም በተሇይ በወተት ሊም እርባታ እና ተያያዥ የእንስሳት ጤና ጉዳይ ሊይ ያለ ባሇድርሻዎችን የመሇየት እና በመካከሊቸው ያሇውን ግንኙነት ተመሌክቷሌ፡፡ ውጤቱም እንዯሚያሳየው በኢትዮጵያ የወተት ከብት እርባታ ፖሉሲ ሊይ በርካታና የተሇያየ ፍሊጎት ያሊቸው ባሇድርሻ አካሊት የሚሳተፉበት ዯካማና መካከሇኛ ዯረጃ እፍግታ ያሇው በአስተዳዯራዊ መዋቅር ሊይ የተመሰረተ የግንኙነት መረብ ያሇው ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ክሌሊዊ የአስተዳዯራዊ መዋቅርን የሚሻገሩ የፖሉሲ መረብ ግንኙነቶች የላለ መሆኑን አረጋግጠናሌ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ በአሇም አቀፍ እና በፌድራሌ መንግስት ዯረጃ ያለ ተቋማት ላልች በተሇያየ ዯረጃ ያለ ባሇድርሻ አካሊት በማገናኘትና፣ የፖሉሲ ውይይትና አንዲካሄድና ማሻሻያ እንዲዯረግ የማነሳሳት ከፍተኛ ማዕከሊዊ ሚና እንዳሊቸው አረጋግጠናሌ፡፡ ይህም ማሇት በኢትዮጵያ የእንስሳት እርባታ ፖሉሲ ቀረፃ የሁለም አካሊት ፍሊጎት ከግምት የሚገባበትና አካታች የማድረግ እድሌ መኖሩን የሚያመሇክት ሲሆን የፖሉሲ ማሻሻያ በዚህ ሴክትር ሲታሰብ ከእነዚህ በአሇምአቀፍ፣ በፌዯራሌና በክሌሌ ዯረጃ ያለ ቁሌፍ አካሊት ጋር መስራት እንዯሚያስፈሌግ ያመሇክታሌ፡፡


Abstract
Public policy making often involves a multitude of actors. The level and nature of interaction among these actors, be it cohesion or friction, determines policy outcomes. For outsiders with the aim of influencing policy based on empirical evidence, it is imperative to know who are involved in the policy making process, the interest and influence of each actor as well as the nature and extent of their interaction. A study was conducted to analyze the Ethiopian livestock policy sector in terms of the main actors and their interaction in the dairy and animal health policy subsector. The study applied participatory stakeholders and social network analysis to identify the most important actors, their salience and network characteristics. The results indicate that a multitude of actors with diverse interests is involved in the Ethiopian dairy sector in a loosely connected network with medium level of clustering aligned along administrative tiers. The results also showed that in the existing federal administrative structure, there are no policy networks in the Ethiopian diary policy landscape that cut across regional boundaries. However, the international and federal level government actors play important role as central actors with bridging role connecting the decentralized regional and local level actors as well as in initiating policy engagement and change. This implies that there is a room for pluralistic policymaking and any attempt to influence policy in the livestock sector need to work with these international, federal and regional level actors.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605