Main Article Content

Cost-benefit Analysis of New Tef (Eragrostis tef) Varieties under Lead Farmers’ Production Management in the Central Ethiopia


Abate Bekele
Solomon Chanyalew
Tebkew Damte
Nigussu Husien
Yazachew Genet
Kebebew Assefa
Demeke Nigussie
Zerihun Tadele

Abstract

አህፅሮት
ጤፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው የሚመረት የምግብ ሰብሌ ሲሆን በየዓመቱ ከሦስት ሚሉዮን ሄክታር የሚበሌጥ መሬት ይሸፈናሌ፡፡ ይህ የመሬት ስፋት ሇብርዕ እና አገዳ ሰብልች በየዓመቱ ከሚውሇው የመሬት ስፋት ውስጥ 30 በመቶ ይሆናሌ፡፡ በቆል እና ስንዴ ከመሳሰለት የብርዕ እና አገዳ ሰብልች ጋር ሲወዳዯር ጤፍ ሕይወት ባሊቸውና ሕይወት በላሊቸው ነገሮች የሚመጡ ተፅዕኖዎችን የበሇጠ የመቋቋም አቅም አሇው፡፡ የጤፍ ማሻሻያ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ውስጥ በ1940ቹ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ 42 የሚሆኑ የተሻሻለ የጤፍ ዝርያዎች በብሔራዊ የምርምር ሥርዓቱ ተሇቀዋሌ፡፡ ሆኖም ግን ጤፍን ሇማምረት የሚወጣው ወጪ እና የሚገኘው አጠቃሊይ የምጣኔ ሀብት ጠቀሜታ በውሌ ተጠንቶ አያውቅም፡፡ ስሇሆነም ጤፍን ሇማምረት የሚከናወኑ ተግባራትን ከምጣኔ ሀብት ጠቀሜታ አንፃር ሇመገምገም በመካከሇኛው ኢትዮጵያ ባለት አራት ዋና የጤፍ አምራች ወረዳዎች (አዯአ፤ጊምቢቹ፤ሞረትና ጅሩ እና ምንጃር- ሸንኮራ) ውስጥ በሚገኙ 46 ግምባር ቀዯም አርሶ አዯሮችን ያካተተ የመስክ ጥናት ተካሂዷሌ፡፡ በቅርብ ጊዜ የተሇቀቁ ኮራ እና ቦስት የሚባለ የጤፍ ዝርያዎች በጥናቱ ተካተው ተሞክረዋሌ፡፡ ኮራ እና ቦሰትን ሇማምረት የሚያስፈሌገው የሥራ ማስኬጃ ወጪ እንዯቅዯም ተከተሊቸው በአማካይ 19,308.70 እና 18,859.27 ብር በሄክታር ነበር፡፡ ኮራን በማምረት የተገኘው ምርት በሄክታር ከ1,200.00 እስከ 2,500.00 ኪ.ግ ሲሆን አማካይ ምርቱ ዯግሞ 1,963.00 ኪ.ግ. ነበር፡፡ በተመሳሳይ መሌኩ ቦሰትን ሇማምረት የተገኘው ምርት በሄክታር ከ2,000.00 እስከ 2,800.00 ኪ.ግ ሲሆን አማካይ ምርቱ በሄክታር 2,540.00 ኪ.ግ. ነበር፡፡ ኮራ የተዘራው በተስማሚ እና በቂ ዝናብ በሚገኝበት ስነምህዳር ቢሆንም በ2008 ዓ. ም በነበርው ያሇተስተካከሇ ዝናብ ምክንያት ከቦሰት ያነሰ ምርት ሉሰጥ ችሎሌ፡፡ ኮራን በማምረት የተገኘው ትርፍ በሄክታር 22,676.43 ብር ሲሆን ቦስትን በማምርት የተገኘው ትርፍ ዯግም በሄክትር 35,721.12 ብር ነበር፡፡ ጤፍ ሇማምራት ከሚወጣው ጠቅሊሊ ወጪ ውስጥ ከፍተኛው ወጪ የዋሇው ሇሰው ጉሌበት (58%) እና ሇማዳበሪያ (22%) ነበር፡፡ ሇሰው ጉሌበት ከወጣው ወጪ ውስጥ ትሌቁን ድርሻ የወሰዯው የአጨዳ ሥራ (43%) ሲሆን የአረም ሥራ (35%) በሁሇተኛነት ይከተሊሌ፡፡ ሇአጨዳ እና ሇአረም ሥራዎች ወጪ መጨመር በሄክታር የሚወጣው ወጪ እንዯጨምር ከፍተኛ አሰተዋፅኦ ከማድረጋቸውም በሊይ ትርፋማነትንም እንዯሚቀንሱ ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ ስሇሆነም ሇአጨዳ እና ሇአረም ሥራዎች የሚወጣውን የሰው ጉሌበት ወጪ ሇመቀነስ የሚረደ ቴክኖልጂዎችን ማመንጨት ወይም መፈሇግ ያስፈሌጋሌ፡፡

Abstract
Tef [Eragrostis tef (Zucc.) Trotter] is the most important food crop in Ethiopia. It is annually cultivated on over three million hectares of land, which is equivalent to 30% of the total area allocated to cereals in the country. Compared to other cereal crops, such as wheat and maize, tef has higher tolerance to unfavorable environmental conditions, which include both biotic and abiotic stresses. Since the inception of Tef Improvement Program in Ethiopia in the late 1950s, the National Research System has released 42 improved varieties. However, cost of production and economic benefit derived from tef farming was not clearly understood. Thus, a study was carried out in the field plots of 46 lead farmers in four districts (namely, Ada’a, Gimbichu, Moretna-Jirru, and Minjar-Shenkora) where tef is the major cereal crop in order to assess the economics aspects of the tef faming venture. Two recently released tef varieties Kora and Boset were used for the study. On average, the total variable cost of production was 19,308.70 birr ha-1 for Kora and 18,859.27 birr ha-1 for Boset. Although the average grain yield was 1,963.00 kg ha-1 for Kora and 2,540.00 kg ha-1 for Boset, it ranged from 1,200 to 2,500 kg ha-1 for Kora and from 2,000 to 2,800 kg ha-1 for Boset. Kora was sown at appropriate agro-ecologies that receive better rainfall but Boset gave higher yield as a result of climate change and erratic rainfall in 2016. The average profit was 22,676.43 birr ha-1 for Kora and 35,721.12 birr ha-1 for Boset. The two highest production costs were labor (58%) and fertilizer (22%). From the total labor costs used in tef production, the lion’s share went to harvesting (43%) and weeding (35%). The study revealed that harvesting and weeding are the most critical factors to escalate cost of production, and thereby to decrease its profitability. Thus, technologies should be sought to minimize cost of labor for harvesting and for weeding in tef production.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605