Main Article Content

Phenotypic Diversity among Faba Bean (Vicia faba L) Landraces from the Ethiopian Highlands


Asnakech Tekalign
John Derera
Julia Sibiya

Abstract

አህፅሮት

ባቄላ በኢትዮጵያ የብዝሀነት ስርጭት ያለዉና ፈርጀ-ብዙ የአመራረት፣ የአመጋገብና የጤና ጠቀሜታ ያለው ሰብል ቢሆንም ምርታማነቱ በተለያዩ ማነቆዎች የተነሳ በሰፊው ከሚመረቱት የጥራጥሬ  ሰብሎች አንፃር እጅግ ዝቅ ያለ ነው፡፡ በመሆኑም የባቄላ ዝርያ ብዝh zRN ተለያይነት ማጥናት  እነኚህን የምርት ማነቆዎች ተቋቁመው የተሻሻሉ ምርት ሊሰጡ የሚችሉ ዝርያዎችን ለማግኘት ዕድል ይፈጠራል፡፡ የዚህ ጥናት ዓላማ ከኢትዮጵያ የባቄላ አምራች ደጋማ xካባቢዎች ከአገርአቀፍ የደጋ ጥራጥሬ ምርምር ምንጮች እንዲሁም ከአለም አቀፍ ምርምር ተቋማት የተገኙ 50 የባቄላ ብዝሃ-ዘሮችን በሆለታ ምርምር ማዕከል ውስጥ Randomized Complete Block Design ዘርቶ በመገምገም ያላቸውን የዝርያ ተለያይነት፣ ብዝሃነትና ስብጥር ምን እንደሚመስል ለማወቅ ሲሆን የዚህ ጥናት መረጃዎች በ ቫሪያንስ፣ bክሊስተር እና bፕሪንሲፓል ኮምፖንነት ትንተና ዘዴዎች ትንተና ውጤት እንdሚያመለክተዉ በባቄላ ብዝሃ-ዘሮቹ ስብስቦች መካከል ከፍተኛ የሆነ በሽታ የመቋቋም፣ የሞርፎሎጂ ባህሪያት፡ የምርታማነት እና የምርት ኮምፖነንት  ተለያይነት  እንዳላቸዉ ይጠቁማል፡፡ በተጨማሪ የክላስተር ትንተና በጥናቱ ውስጥ የተካተቱ 50 የባቄላ ብዝሃ-ዘሮችን ሶስት ቦታ ሲመድባቸው፤ በተለያየ ንዑስ ቡድን ተከፋፍለዋል፡፡ የዚህ ጥናት ውጤት በአጠቃላይ  የእነዚህ በባቄላ ብዝሃ-ዘሮቹ ስብስቦች መካከል መለያየት ዝርያ ለማሻሻያ መልካም አጋጣሚነትን  በመጠቀም በባቄላ ምርት ማሻሻያ ምርምር  ውስጥ ለመጠቀም የሚያስችል የባቄላ የብዝሃ-ዘር ተለያይነት እንዳለ በጥናቱ ይጠቁማል፡፡

 

 

 

Abstract

Knowledge of phenotypic diversity is important for devising the breeding strategy for faba bean (Vicia faba L.) program in Ethiopia. This study was conducted to determine phenotypic diversity among 50 faba bean genotypes collected from the major faba bean growing areas of Ethiopia and International Centre for Agricultural Research in the Dry Areas (ICARDA). The genotypes were evaluated at two locations using a randomized complete block design with three replications. All agronomic data, yield and yield component, chocolate spot (Botrytis fabae) disease incidence disease severity were collected and analyzed using analysis of variance, principal component analysis and the Shanon-Weaver index, using SAS V9.3 and PAST V 3.0 software. There were significant differences (p< 0.001) among the genotypes on most of phenotypic traits, chocolate spot disease severity, yield and its component. The genotypes were categorized into three clusters and different sub-groups. Six principal components were identified explaining more than 80% of the total variation. The Shannon-Weaver diversity index, which ranged from 3.82 for pod weight to 7.15 for number of basal branches per plant, revealed high diversity among and within the genotypes. The observed high variation among the faba bean genotypes would be exploited in new faba bean varieties development program.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605