Main Article Content

Screening of Drought Tolerant Bread Wheat (Triticum aestivum L.) Genotypes using Yield Based Drought Tolerance Indices


Assefa Amare
Firew Mekbib
Wuletaw Tadesse
Kindie Tesfaye

Abstract

አህፅሮት
ድርቅ የዳቦ ስንዴ ምርት ከሚቀንሱ ሂወት የላሊቸዉ ማነቆዎች በዋናነት ይጠቀሳሌ፡፡ የዘር ሀብቶች እና የምርጫ ዘዴዎች ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች በምርምር ሇማሻሻሌ ከሚያስፈሌጉን ቅድመ ሁኔታዎች አንዱ ናቸው፡፡ የዚህ ጥናት ዓሊማ የነበረው ድርቅን ሉቛቛሙ የሚችለ ዝርያዎች ሇመምረጥ የሚያስፈሌጉ ዋና ወና የድርቅ መቛቛም ኢንዲስስ ማወቅ እና ድርቅን የሚቛቛሙ የዳቦ ስንዴ ዝርያዎች መሇየት ነው፡፡ 256 የዳቦ ስንዴ ዝርያዎችን በሲምፕሌ ሊቲስ ዲዛይን በሁሇት ድግግሞሽ ተዘርተዉ ሁሇቱም ሙከራዎች 50% እሰኪያጎጠጉጡ ድረስ እኩሌ የመስኖ ቁጥር እና ተመሳሳይ የውሃ መጠን እየተሰጣቸው የመጣ ሲሆን አንደኛው ሙከራ ተጨማሪ ሁሇት ግዜ ከ50% ማጎጥጎጥ በኋሊ ሁሇት ግዜ ዉሀ የተሰጠው ሲሆን ሁሇተኛው ሙከራ ደግሞ ከ50% ማጎጥጎጥ በኋሊ ዉሃ በመከሌከሌ የተገመገሙ ሲሆኑ በዝርያዎቹ መካከሌ ከፍተኛ የሆነ የምርት ሌይነት በሁሇቱም ሁኔታዎች (በበቂ የዉሀ መጠን እና የውሀ እጥረት ባሇበት ሁኔታ) ታይታሌ፡፡ የዋና ክፍለ ትንተና እና የእረሰ በርስ ግንኝነት ትንተናዎች እንደሚያሳዩት አማካይ ምርታማነት፣ ጂኦሜትሪክ አማካይ ምርታማነት ፣ የእህሌ ምርት ኢንዴክስ እና የድርቅ መቆጣጠሪያ ኢንዴክስ ድርቅን የሚቛቛሙ ዝርያዎች ሇመምረጥ በዋናነት ከሚያስፈሌጉን የድርቅ ኢንዴክስ ናቸዉ ፡፡ በተጨማሪም እነዚህ ኢንዴክሶች ከምርት ጋራ ከፍተኛ የሆነ ግንኝነት በሁሇቱም ሁኔታዎች አሊቸው፡፡ ይህ የሚያሳየን እነዚህ የድርቅ ኢንዴክሶች የተሻሻለ ዝርያዎች ሇመምረጥ አስፈሊጊዎች መሆናቸውን ነው፡፡ በዚህ መሰረት ዝረያ 147 እና ዝርያ 100 ድርቅን በተሻሇ መጠን የሚቛቛሙ ዝርያዎች ተብሇው የተመረጡ ናቸዉ ፡፡ ስሇዚህ እነዚህ ዝርያወች ድርቅን የሚቛቛሙ የዳቦ ስንዴ ምርምር ማሻሻያ ውስጥ አስገብተን ሌንጠቀምባቸው እንደምንችሌ ይጠቁመናሌ፡፡ በተጨማሪ የክሊስተር ትንተና በጥናቱ ውስጥ የተካተቱ 256 ዝርያዎች ዘጠኝ ቦታ ሲመድባቸው ክሊስተር ዘጠኝ አራት ዝርያዎች (18፣137፣100 እና 147) የያዘ ሲሆን እነዚህ ዝርያዎች በሁሇቱም ሁኔታዎች ከፍተኛ ምርት የሰጡ ሲሆኑ በተጨማሪም ከፍተኛ አማካይ ምርታማነት፣ ጂኦሜትሪክ አማካይ ምርታማነት ፣ የእህሌ ምርት ኢንዴክስ እና የድርቅ መቆጣጠሪያ ኢንዴክስ አሊቸው፡፡
Abstract
Drought is one of the major abiotic constraints seriously influencing bread wheat (Triticum aestivum L.) genotype production in Ethiopia. Genetic resources and selection methodologies are among the prerequisites to improve the efficiency of breeding for drought tolerance. The objectives of this study were to determine the principal selection indices for drought and to identify drought tolerant genotypes under drought conditions. 256 bread wheat genotypes were evaluated using a simple lattice design with two replications. Number of irrigation and the amount of water supply was similar for both water regimes until 50% heading stages. Non-stressed plots were irrigated 2 times after 50% heading stage, while stressed plots received no water in order to simulate terminal drought. Genotypes showed highly significant differences (P ≤ 0.01) for grain yield under non-stressed and stressed conditions. Principal component and correlation analyses revealed mean productivity, geometric mean productivity, grain yield index and stress tolerance index as the principal indices highly correlated with grain yield in the stressed and non-stressed environments, indicating their suitability for identifying superior genotypes. Genotypes 147 and 100 were identified as more tolerant, which could be useful for drought stress tolerance breeding. Cluster analysis classified the genotypes into nine clusters. Cluster IX consisted of four genotypes, 18,137,100 and 147 gave high grain yield under both the moisture -stressed and non-stressed conditions with high value of mean productivity, geometric mean productivity, grain yield index and stress tolerance index. Therefore, breeders can select suitable genotypes under water-stressed conditions and compare their performance under non-stressed conditions using MP, GMP, YI and STI indices as a means to combine information on performance under both conditions.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605