Main Article Content

On-Farm Management, Processing and Post-Harvest Handling of the Indigenous Enset (Ensete ventricosum (Welw) Cheesman) in Gedeo Zone, Southern Ethiopia


Tafesse Kibatu
Berhanu Tigabu
Meseret Mamo
Shiferaw Tolosa
Fekede Girma
Nigusu Debebe
Meshu Shewarega

Abstract

አህፅሮት


እንሰት አመቱን ሙሉ አረንጓዴ የሚሆንና ድርቅን የሚቋቋም ዕፅዋት ሲሆን ለምግብነት፣ ለመኖ፣ ለቃጫ፣ ለማገዶ፣ ለመድሀኒትነት እና ለተለያዩ ባህላዊ ክንውኖች ይጠቅማል፡፡ የጌዶኦ ዞን እንሰት አመራረት ከሰው ልጆችና ከሌሎች ህይወት ካላቸው ፍጥረቶች ጋር በቁርኝት የሚገኝ ነው፡፡ አብዛኛው የእንሰት ምርምር ስራዎች በደጋማና ከፍታ ባላቸው አካባቢዎች በማተኮር የሚሰሩ ሲሆን እነዚህም አካባቢዎች በእንሰት ምርታማነት የሚታወቁ ናቸው፡፡ ይህም ሁኔታ ዝቅተኛ ከፍታ ባላቸው አካባቢዎች ላይ የእንሰትን ጥቅምና አገልግሎት እንዲያንስ አድርጎታል፡፡ በመሆኑም የዚህ የምርምር ዋና አላማ ሁሉንም ስነ-ምህዳር ባገናዘበና ባካተተ ሁኔታ የእንስሳት አመራረትንና አዘገጃጀት በጌዲኦ ያለውን ገጽታ ለማሳየት የተደረገ ጥናት ነው፡፡ ይህንንም ተግባራው ለማድረግ ሶስት ስነ-ምህዳርን የሚወክሉ ሰባት ቀበሌዎች ከሶስት ወረዳዎች ተመርጠዋል፡፡ በመቀጠልም ስለ እንሰት ከፍተኛ ግንዛቤ ያላቸውንና ፍቃደኛ የሆኑ የማህበረሰቡን አካላት ጋር ዘርዘር ባለ ሁኔታ ጥልቅ ውይይት ተደርጓል፡፡ ለውይይት መነሻነትም መጠይቅ ተዘጋጅቷል፡፡ በመጠይቁ ከአምራቾች አስተሳሰብና ትግበራ አንጻር የእንሰት የስነ-ምህዳር ፍላጎት፣ የአረባብ ሁኔታ፣ የአፈር አጠባበቅ፣ የአተካከል ሁኔታ፣ የበሽታና የተባይ ሁኔታ፣ የምርት አሰባሰብ፣ እንዲሁም የምርት አዘገጃጀትና አቀማመጥ ሁኔታ መረጃ በ230 መጠይቅ በመጠቀም ተሰብስቧል፡፡ ከመረጃውም ብዙዎቹ የእርሻ ሥራዎች በባህላዊ መንገድ እንደሚሰሩ ለመረዳት የተቻለ ሲሆን ተጨማሪም አንዳንድ በዘር የማራባት ዘዴ ዓይነት ወሳኝ የእርሻ ተግባራት የተዘነጉበት ሁኔታም እንዳለ ለመረዳት ተችሏል፡፡


 


Abstract

Enset is a perennial, drought-tolerant, banana-like plant that used for food, fodder, fiber production, fuel, traditional medicine, and for other different cultural practices. The enset production system of Gedeo expresses complex interrelationships between humans and biological diversity. The majority of research studies focused on higher altitudes, where enset production was established successfully for a long time. However, enset can grow in a wide range of environments including lower altitudes, where the potential use of the crop might be further exploited. Hence, the objective of this research was to provide information on on-farm management and processing of enset across the different agroecology of Gedeo Zone, Southern Ethiopia. From the three agroecological representative woredas, a total of seven sample kebeles were selected. Detailed information from volunteer key informants on the crop agroecological preferences, crop calendar, propagation techniques, planting methods, soil management, disease, and pest management, harvesting, processing, and storage methods were collected. This information was organized and developed into a structured questionnaire. A total of 230 randomly selected farmer households were included in the data. In the study area, enset crop-management and processing activities performed using traditional methods. Some alternative techniques and approaches, such as the seed propagation method overlooked.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605